ስለ መሲሑ የተነገሩት ትንቢቶች ኢየሱስ መሲሕ እንደሆነ ያረጋግጣሉ? የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በ30 የብር ሳንቲሞች አልፎ ይሰጣልe ዘካርያስ 11:12, 13 ማቴዎስ 26:14-16፤ 27:3-10 ስለ መሲሑ የተነገሩት ትንቢቶች ኢየሱስ መሲሕ እንደሆነ ያረጋግጣሉ? የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው e ይህ ትንቢት የሚገኘው በዘካርያስ መጽሐፍ ውስጥ ቢሆንም ማቴዎስ እንዲህ ተብሎ የተነገረው “በነቢዩ ኤርምያስ” በኩል እንደሆነ ጽፏል። (ማቴዎስ 27:9) የኤርምያስ መጽሐፍ “ነቢያት” ተብሎ በሚጠራው የቅዱሳን መጻሕፍት ክፍል ላይ አንዳንድ ጊዜ መጀመሪያ ይደረግ የነበረ ይመስላል። (ሉቃስ 24:44) ማቴዎስ “ኤርምያስ” ሲል የዘካርያስን መጽሐፍ የሚያካትተውን ይህን የቅዱሳን መጻሕፍት ስብስብ በአጠቃላይ ማመልከቱ ሳይሆን አይቀርም።
e ይህ ትንቢት የሚገኘው በዘካርያስ መጽሐፍ ውስጥ ቢሆንም ማቴዎስ እንዲህ ተብሎ የተነገረው “በነቢዩ ኤርምያስ” በኩል እንደሆነ ጽፏል። (ማቴዎስ 27:9) የኤርምያስ መጽሐፍ “ነቢያት” ተብሎ በሚጠራው የቅዱሳን መጻሕፍት ክፍል ላይ አንዳንድ ጊዜ መጀመሪያ ይደረግ የነበረ ይመስላል። (ሉቃስ 24:44) ማቴዎስ “ኤርምያስ” ሲል የዘካርያስን መጽሐፍ የሚያካትተውን ይህን የቅዱሳን መጻሕፍት ስብስብ በአጠቃላይ ማመልከቱ ሳይሆን አይቀርም።