የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ—2014 | ኅዳር 15
    • የሚገርመው ነገር ራእይ 11:1, 2 እነዚህን ክስተቶች መንፈሳዊው ቤተ መቅደስ ከሚለካበት ወይም ከሚመረመርበት ጊዜ ጋር አያይዞ ይጠቅሳቸዋል። ሚልክያስ ምዕራፍ 3 መንፈሳዊው ቤተ መቅደስ ተመሳሳይ ምርመራ እንደሚካሄድበትና ከዚያም ቤተ መቅደሱ እንደሚነጻ ይገልጻል። (ሚል. 3:1-4) ይህ የምርመራና የማንጻት ሥራ ምን ያህል ጊዜ ወስዷል? ከ1914 ጀምሮ እስከ 1919 መጀመሪያ ድረስ የዘለቀ ነበር። ይህ ወቅት 1,260 ቀናትን (42 ወራት) እና በራእይ ምዕራፍ 11 ላይ የተጠቀሰውን ምሳሌያዊ ሦስት ቀን ተኩል ያጠቃልላል።

  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ—2014 | ኅዳር 15
አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ