የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ”
    የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
    • 11 ሕዝበ ክርስትና እንደ ልቧ በፈነጨችባቸው የጨለማ ዘመናት ሁሉ ኢየሱስ በምሳሌው ላይ በጠቀሰው “ስንዴ” የተመሰሉ የተወሰኑ እውነተኛ ክርስቲያኖች ነበሩ። በሕዝቅኤል 6:9 ላይ እንደተገለጹት አይሁዳውያን ግዞተኞች ሁሉ እነዚህ ክርስቲያኖችም እውነተኛውን አምላክ አስታውሰዋል። አንዳንዶቹ፣ የሕዝበ ክርስትናን የሐሰት መሠረተ ትምህርቶች በድፍረት ተቃውመዋል። በዚህም ምክንያት ለፌዝና ለስደት ተዳርገዋል። ታዲያ ይሖዋ ሕዝቦቹን እንዲህ ባለው መንፈሳዊ ጨለማ ውስጥ እስከ ወዲያኛው ይተዋቸው ይሆን? በፍጹም! በጥንቷ እስራኤል እንደሆነው ሁሉ የይሖዋ ቁጣ የተገለጸው በተገቢው መጠንና ለተገቢው ጊዜ ያህል ነበር። (ኤር. 46:28) በተጨማሪም ይሖዋ ሕዝቡን ያለተስፋ አልተዋቸውም። በጥንቷ ባቢሎን በግዞት ይኖሩ ወደነበሩት አይሁዳውያን መለስ እንበልና ይሖዋ የግዞት ዘመናቸው እንደሚያበቃ ተስፋ የሰጣቸው እንዴት እንደሆነ እንመልከት።

      ሕዝበ ክርስትና በፈነጨችባቸው የጨለማ ዘመናት ውስጥ ቀሳውስት አንድን እውነተኛ ክርስቲያን በእንጨት ላይ ሰቅለው ለማቃጠል ሲዘጋጁ።

      እውነተኛ ክርስቲያኖች ለበርካታ መቶ ዘመናት ታላቂቱ ባቢሎን የምታደርስባቸውን ስደት መቋቋም አስፈልጓቸዋል (አንቀጽ 10, 11⁠ን ተመልከት)

  • “አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ”
    የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ