የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ፍቅር
    ንቁ!—2018 | ቁጥር 1
    • ኢየሱስ ክርስቶስ ትዳርን ስኬታማ ለማድረግ የሚረዱ ጠቃሚ መመሪያዎችን ሰጥቷል። ለምሳሌ እንዲህ በማለት ተናግሯል፦ “‘ሰው ከአባቱና ከእናቱ ይለያል፤ ከሚስቱም ጋር ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ’ . . . ስለዚህ አምላክ ያጣመረውን ማንም ሰው አይለያየው።” (ማቴዎስ 19:5, 6) ከዚህ ጥቅስ ላይ ቢያንስ ሁለት ጠቃሚ መመሪያዎችን ማግኘት እንችላለን።

  • ፍቅር
    ንቁ!—2018 | ቁጥር 1
    • “አምላክ ያጣመረው።” ጋብቻ ቅዱስ ጥምረት ነው። ይህን ሐቅ የሚገነዘቡ ባልና ሚስት ትዳራቸውን ለማጠናከር ጥረት ያደርጋሉ። በትዳራቸው ውስጥ ችግር ሲያጋጥማቸው ትዳሩን የሚያፈርሱበት ሰበብ አይፈላልጉም። በመካከላቸው ያለው ፍቅር ጠንካራና ችግሮችን ተቋቁሞ ማለፍ የሚችል ነው። እንዲህ ዓይነቱ ፍቅር “ሁሉን ችሎ [ስለሚያልፍ]” ባለትዳሮች የሚያጋጥማቸውን ችግር በመፍታት ሰላምና አንድነታቸውን ጠብቀው እንዲቀጥሉ ይረዳቸዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ