የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢየሱስ ለአንድ ሀብታም አለቃ መልስ ሰጠ
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • ኢየሱስ “ሆኖም ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች፣ ኋለኞች የሆኑ ደግሞ ፊተኞች ይሆናሉ” ሲል አክሎ ተናገረ። (ማቴዎስ 19:30) ይህን ሲል ምን ማለቱ ነው?

      ሀብታሙ አለቃ፣ ከአይሁዳውያን መሪዎች አንዱ በመሆኑ “ፊተኞች” ከተባሉት መካከል ነው። የአምላክን ሕግ ስለሚጠብቅ አካሄዱ ጥሩ ከመሆኑም ሌላ ከእሱ ብዙ ሊጠበቅ ይችላል። ሆኖም በሕይወቱ ውስጥ ከምንም በላይ ያስቀደመው ሀብትንና ንብረትን ነው። ከዚህ በተቃራኒ፣ ተራው ሕዝብ የኢየሱስ ትምህርት እውነት እንደሆነና ሕይወት እንደሚያስገኝ ተገንዝቧል። እነዚህ ሰዎች በምሳሌያዊ አነጋገር “ኋለኞች” የነበሩ ቢሆንም አሁን “ፊተኞች” እየሆኑ ነው። በሰማይ በዙፋኖች ላይ ተቀምጠው ገነት በምትሆነው ምድር ላይ ከኢየሱስ ጋር የመግዛት ተስፋ አላቸው።

  • የወይኑ እርሻ ሠራተኞች ምሳሌ
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • ኢየሱስ በፔሪያ ለሚገኙ አድማጮቹ “ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች፣ ኋለኞች የሆኑ ደግሞ ፊተኞች” እንደሚሆኑ ተናግሮ መጨረሱ ነው። (ማቴዎስ 19:30) ይህን ሐሳብ ለማጠናከር በወይን እርሻ ላይ ስለሚሠሩ ሰዎች አንድ ምሳሌ ተናገረ፦

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ