-
ይህን ያውቁ ኖሯል?መጠበቂያ ግንብ—2011 | ጥቅምት 1
-
-
▪ ኢየሱስ ከመሞቱ ጥቂት ቀደም ብሎ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ከሚካሄደው ፈጽሞ ተገቢ ያልሆነ ድርጊት ጋር በተያያዘ የወሰደው እርምጃ ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “ኢየሱስም . . . በቤተ መቅደሱ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አስወጣ፤ የገንዘብ መንዛሪዎችን ጠረጴዛዎችና የርግብ ሻጮችን መቀመጫዎችም ገለባበጠ። እንዲህም አላቸው፦ ‘“ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል” ተብሎ ተጽፏል፤ እናንተ ግን የዘራፊዎች ዋሻ እያደረጋችሁት ነው።’”—ማቴዎስ 21:12, 13
-
-
ይህን ያውቁ ኖሯል?መጠበቂያ ግንብ—2011 | ጥቅምት 1
-
-
ኢየሱስ ገንዘብ መንዛሪዎቹ ቤተ መቅደሱን “የዘራፊዎች ዋሻ” እንዳደረጉት በመግለጽ ማውገዙ ሰዎቹ ለሚሰጡት አገልግሎት በጣም ከፍተኛ ክፍያ የሚጠይቁ መሆኑን እንደሚያሳይ ግልጽ ነው።
-