-
በክርስቶስ ገንዘብ አጠቃቀም ላይ የተደረገ መተሳሰብ“የሰላሙ መስፍን“ ሲገዛ በምድር ዙሪያ የሚገኝ ዋስትና ያለው ሕይወት
-
-
3. ጌታቸው ከመሄዱ በፊት መክሊቶችን የተቀበሉት ባሮች እርሱ ሄዶ በነበረበት ጊዜ እንዴት አድርገው ተጠቅመውባቸው ነበር?
3 “ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ወደ ሌላ አገር የሚሄድ ሰው ባሮቹን ጠርቶ ያለውን ገንዘብ እንደሰጣቸው እንዲሁ ይሆናልና ለእያንዳንዱ እንደ አቅሙ፣ ለአንዱ አምስት መክሊትa ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወደ ሌላ አገር ወዲያው ሄደ። አምስት መክሊትም የተቀበለው ሄዶ ነገደበት ሌላም አምስት አተረፈ፤ እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ። አንድ የተቀበለው ግን ሄዶ ምድርን ቆፈረና የጌታውን ገንዘብ ቀበረ።
-
-
በክርስቶስ ገንዘብ አጠቃቀም ላይ የተደረገ መተሳሰብ“የሰላሙ መስፍን“ ሲገዛ በምድር ዙሪያ የሚገኝ ዋስትና ያለው ሕይወት
-
-
a ከብር የተሠራ አንድ የግሪክ መክሊት 20.4 ኪሎ ግራም ይመዝን ነበር
-