-
በክርስቶስ ገንዘብ አጠቃቀም ላይ የተደረገ መተሳሰብ“የሰላሙ መስፍን“ ሲገዛ በምድር ዙሪያ የሚገኝ ዋስትና ያለው ሕይወት
-
-
6 “ስለዚህ መክሊቱን ውሰዱበት አስር መክሊትም ላለው ስጡት፤ ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል። የማይጠቅመውንም ባሪያ በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጡት። በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።”— ማቴዎስ 25:13–30
7. በመክሊቶቹ የተመሰለው ነገር ምንድን ነው?
7 በዚህ ምሳሌ ውስጥ በመክሊቶቹ የተመሰለው ምንድን ነው? በገንዘብ ሳይሆን በመንፈሳዊ ሁኔታ ከፍተኛ ዋጋ ያለው አንድ ነገር ነው። መክሊቶቹ የሚያመለክቱት ለክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ለማድረግ የተሰጠው ተልዕኮ ነው። ከዚህ ተልዕኮ ጋር አብሮ የሚሄደው ከፍተኛ መብት ለዓለም ሕዝቦች በሙሉ መንግሥቱን በመወከል ለንጉሡ ለክርስቶስ እንደ አምባሳደር ሆኖ የመሥራቱ አጋጣሚ ነው።— ኤፌሶን 6:19, 20፤ 2 ቆሮንቶስ 5:20
8. (ሀ) ‘የሃኬተኛው’ ባሪያ ክፍል ‘በዚህ የነገሮች ሥርዓት መደምደሚያ’ ውስጥ የተጣለው ወደየትኛው ጨለማ ነው? (ለ) የሰው ዘር ዓለም የአምላክን የሞገስና የበረከት ብርሃን ሊያገኝ ያልቻለው ለምንድን ነው?
8 ዛሬ ይህ ትንቢታዊ ምሳሌ ፍጻሜውን ወደሚያገኝበት መደምደሚያ ላይ እንደደረስን ምንም አያጠራጥርም። በዚህ ትውልድ ላይ በሰው ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ የጨለማ ዘመን መጥቶበታል! በእርግጥም ከሚታየው የይሖዋ ድርጅት ውጭ “ሃኬተኛ” እና ‘የማይጠቅም’ የሆነው የባሪያ ክፍል በጌታው ትእዛዝ መሠረት ሊጣልበት የሚችል ተስማሚ የሆነ ጨለማ አለ። እንዲህ ያለው ‘በውጭ ያለ ጨለማ’ በተለይ በሃይማኖት አንጻር ሲታይ በሰው ዘር ዓለም ላይ ያለውን የጨለመ ሁኔታ ያመለክታል። የሰው ዘር ዓለም የአምላክን ሞገስና በረከት ብርሃን አላገኘም። ስለ አምላክ መንግሥት በተገለጸው የእውቀት ብርሃን ውስጥ አይደለም። ይህ የሰው ዘር ዓለም ያለው “የአምላክ ምሳሌ የሆነው የክርስቶስ ክብር የምስራች ብርሃን እንዳያበራ፣ የማያምኑትን ሰዎች አእምሮ” ባሳወረው ‘በዚህ የነገሮች ሥርዓት አምላክ’ ስር ነው።— 2 ቆሮንቶስ 4:4 አዓት