-
በክርስቶስ ገንዘብ አጠቃቀም ላይ የተደረገ መተሳሰብ“የሰላሙ መስፍን“ ሲገዛ በምድር ዙሪያ የሚገኝ ዋስትና ያለው ሕይወት
-
-
4. የመክሊታቸውን ቁጥር የጨመሩትን ባሮች ጌታቸው ምን አላቸው?
4 “ከብዙ ዘመንም በኋላ የእነዚያ ባሮች ጌታ መጣና ተቆጣጠራቸው። አምስት መክሊት የተቀበለውም ቀረበና ሌላ አምስት መክሊት አስረክቦ:- ጌታ ሆይ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር እነሆ፣ ሌላ አምስት መክሊት አተረፍሁበት አለ። ጌታውም:- መልካም፣ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታመነሃል፣ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው። ሁለት መክሊትም የተቀበለው ደግሞ ቀርቦ:- ጌታ ሆይ፣ ሁለት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ እነሆ ሌላ ሁለት መክሊት አተረፍሁበት አለ። ጌታውም:- መልካም፣ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ በጥቂቱ ታመነሃል፣ በብዙ እሾምሃለሁ፣ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።
-
-
በክርስቶስ ገንዘብ አጠቃቀም ላይ የተደረገ መተሳሰብ“የሰላሙ መስፍን“ ሲገዛ በምድር ዙሪያ የሚገኝ ዋስትና ያለው ሕይወት
-
-
6 “ስለዚህ መክሊቱን ውሰዱበት አስር መክሊትም ላለው ስጡት፤ ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል። የማይጠቅመውንም ባሪያ በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጡት። በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።”— ማቴዎስ 25:13–30
-