የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • አምላክን እንድታገለግሉ የሚገፋፋችሁ ምንድን ነው?
    መጠበቂያ ግንብ—1995 | ሰኔ 15
    • 17. የመክሊቶቹን ምሳሌ በራስህ አባባል በአጭሩ ግለጽ።

      17 በማቴዎስ 25:14–30 ላይ የተመዘገበውን ስለ መክሊቶቹ የሚናገረውን የኢየሱስ ምሳሌ ተመልከት። አንድ ወደ ሩቅ አገር የሚሄድ ሰው ባሪያዎቹን ጠርቶ ንብረቱን አከፋፈላቸው። “ለእያንዳንዱ እንደ ዓቅሙ፣ ለአንዱ አምስት መክሊት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠ።” ጌታው ሒሳቡን ከባሪያዎቹ ጋር ለመተሳሰብ ሲመጣ ምን አገኘ? አምስት መክሊቶች የተሰጠው ባሪያ ሌሎች አምስት መክሊቶችን አተረፈ። በተመሳሳይም ሁለት መክሊቶች የተሰጠው ባሪያ ሌሎች ሁለት መክሊቶችን አተረፈ። አንድ መክሊት የተሰጠው ባሪያ መክሊቱን ቀበረው፤ የጌታውን ሀብት ከፍ ለማድረግ ምንም ያደረገው ነገር አልነበረም። ጌታው ሁኔታውን የተመለከተው እንዴት ነው?

  • አምላክን እንድታገለግሉ የሚገፋፋችሁ ምንድን ነው?
    መጠበቂያ ግንብ—1995 | ሰኔ 15
    • 19 እርግጥ፣ ሦስተኛው ባሪያ አልተመሰገነም። እንዲያውም በውጭ ወዳለው ጨለማ ተጥሏል። አንድ መክሊት ብቻ ስለተቀበለ አምስት መክሊቶችን የተቀበለውን ያህል እንዲያተርፍ አይጠበቅበትም ነበር። ሆኖም ሙከራ እንኳ አላደረገም ነበር! ‘ክፉና ሀኬተኛ ልቡ’ ለጌታው ፍቅር እንደሌለው ስለጠቆመ ይህ ባሪያ ሊፈረድበት ይገባ ነበር።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ