የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • በክርስቶስ መገኘት ዘመን እየሰፋ የሄደው የሥራ እንቅስቃሴ
    መጠበቂያ ግንብ—1993 | ግንቦት 1
    • 15 በማቴዎስ 25:31-33 ላይ እርሱ የተናገረውን ልብ በሉ፦ “የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፣ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፣ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።”

  • በክርስቶስ መገኘት ዘመን እየሰፋ የሄደው የሥራ እንቅስቃሴ
    መጠበቂያ ግንብ—1993 | ግንቦት 1
    • 17. ዛሬ ሁኔታው ለሁሉም ሕዝቦች አሳሳቢ የሆነው ለምንድን ነው?

      17 በምሳሌው ላይ እረኛው ንጉሥ በግ መሰሎቹን በቀኙ ፍየል መሰሎቹን ደግሞ በግራው እንደሚያቆማቸው ተገልጿል። በቀኝ በኩል መቆሙ በመጨረሻው ላይ ጥሩ ውጤት ይኸውም የዘላለም ሕይወት የሚያስገኝ ፍርድ ያመጣል። በግራ ጎን መቆሙ ግን ክፉ ፍርድ ይኸውም የዘላለም ጥፋት የሚያመጣ ይሆናል። የንጉሡ ቁርጥ ውሳኔ አሳሳቢ ውጤት የሚያስከትል ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ