የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የይሖዋ ምሥክሮች የጌታ ራትን የሚያከብሩበት መንገድ ከሌሎች ሃይማኖቶች የተለየ የሆነው ለምንድን ነው?
    ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
    • በሚስጥረ ቁርባን ማለትም ቂጣውና የወይን ጠጁ ተለውጦ ቃል በቃል የኢየሱስን ሥጋና ደም ይሆናል ብለው የሚያምኑ ሰዎች፣ እንዲህ ያለ አመላካከት እንዲኖራቸው ያደረገው አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የተተረጎሙበት መንገድ ነው። ለምሳሌ ያህል፣ በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ኢየሱስ የወይን ጠጁን በተመለከተ “የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው” ብሎ እንደተናገረ አድርገው ተርጉመውታል። (ማቴዎስ 26:28) ነገር ግን ኢየሱስ የተናገረው ሐሳብ “ይህ ደሜን ያመለክታል፣” “ይህ ደሜ ማለት ነው” ወይም “ይህ ደሜን ይወክላል” ተብሎም ሊተረጎም ይችላል።f ስለዚህ ኢየሱስ ብዙ ጊዜ ያደርግ እንደነበረው በምሳሌያዊ መንገድ እያስተማረ ነበር።—ማቴዎስ 13:34, 35

  • የይሖዋ ምሥክሮች የጌታ ራትን የሚያከብሩበት መንገድ ከሌሎች ሃይማኖቶች የተለየ የሆነው ለምንድን ነው?
    ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
    • f በጄምስ ሞፋት የተዘጋጀውን ኤ ኒው ትራንስሌሽን ኦቭ ዘ ባይብል፣ በቻርልስ ቢ ዊልያምስ የተዘጋጀውን ዘ ኒው ቴስታመንት—ኤ ትራንስሌሽን ኢን ዘ ላንግዌጅ ኦቭ ዘ ፒፕል እንዲሁም በሂዩ ጄ ሾንፊልድ የተዘጋጀውን ዚ ኦሪጅናል ኒው ቴስታመንት ተመልከት።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ