የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • እጅግ አዝኖ እያለ ያቀረበው ጸሎት
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • በወይራ ዛፎች መካከል ወደሚገኘው ወደዚህ ውብ የአትክልት ስፍራ ሲደርሱ ኢየሱስ ከሐዋርያቱ መካከል ስምንቱ እዚያ እንዲቆዩ አደረገ። “ወደዚያ ሄጄ በምጸልይበት ጊዜ እናንተ እዚህ ተቀመጡ” ስላለ የተዋቸው በአትክልት ስፍራው መግቢያ አካባቢ ሳይሆን አይቀርም። ከዚያም ሦስት ሐዋርያቱን ይኸውም ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ይዞ ወደ አትክልት ስፍራው ገባ። እዚያ እያሉ በጣም በመረበሹ ሦስቱን ሐዋርያት “እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዝኛለሁ። እዚህ ሁኑና ከእኔ ጋር ነቅታችሁ ጠብቁ” አላቸው።—ማቴዎስ 26:36-38

  • እጅግ አዝኖ እያለ ያቀረበው ጸሎት
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • ሮማውያን የሚገድሏቸውን ሰዎች ምን ያህል በጭካኔ እንደሚያሠቃዩአቸው ኢየሱስ ሰማይ እያለ ተመልክቷል። አሁን ሰው በመሆኑ የሚደርስበት አካላዊ ሥቃይ ይሰማዋል፤ ይህ ደግሞ ደስ እያለው የሚጠብቀው ነገር አይደለም። ከሁሉ በላይ በከፍተኛ ጭንቀት የተዋጠው ግን እንደተናቀ ወንጀለኛ ተቆጥሮ መገደሉ በአባቱ ስም ላይ ነቀፋ እንደሚያመጣ ስለተሰማው ነው። አምላክን ሰድበሃል በሚል ተከሶ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በእንጨት ላይ ይሰቀላል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ