የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ጳንጥዮስ ጲላጦስ ማን ነበረ?
    መጠበቂያ ግንብ—2005 | መስከረም 15
    • ጲላጦስ ትክክለኛውን ነገር ማድረግ የፈለገ ይመስላል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ክብሩን መጠበቅና ሕዝቡን ማስደሰት ፈልጓል። በመጨረሻ፣ ሕሊናውን ከማክበርና ፍትሕን ከማስፈጸም ይልቅ ለቦታው መቆም እንደሚሻል ወሰነ። ውኃ እንዲያመጡለት ጠይቆ እጁን ከታጠበ በኋላ አሁን በሚያስተላልፈው የሞት ፍርድ ተጠያቂ እንዳልሆነ ገለጸ።a ጲላጦስ፣ ኢየሱስ ንጹሕ ሰው መሆኑን ቢያምንም እንኳ እንዲገርፉት ከማድረጉም ሌላ ወታደሮቹ እንዲያሾፉበት፣ እንዲመቱትና እንዲተፉበት አሳልፎ ሰጣቸው።—ማቴዎስ 27:24-31

  • ጳንጥዮስ ጲላጦስ ማን ነበረ?
    መጠበቂያ ግንብ—2005 | መስከረም 15
    • a በደም ማፍሰስ ድርጊት አለመካፈልን ለማሳየት እጅ መታጠብ የሮማውያን ሳይሆን የአይሁዳውያን ልማድ ነበር።—ዘዳግም 21:6, 7

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ