የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ታዋቂው የተራራ ስብከት
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • እንዲህ አለ፦ “መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ ደስተኞች ናቸው፤ መንግሥተ ሰማያት የእነሱ ነውና። የሚያዝኑ ደስተኞች ናቸው፤ መጽናኛ ያገኛሉና። . . . ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ደስተኞች ናቸው፤ ይጠግባሉና። . . . ለጽድቅ ሲሉ ስደት የሚደርስባቸው ደስተኞች ናቸው፤ መንግሥተ ሰማያት የእነሱ ነውና። በእኔ ምክንያት ሰዎች ሲነቅፏችሁ፣ ስደት ሲያደርሱባችሁ . . . ደስተኞች ናችሁ። . . . ሐሴት አድርጉ፤ በደስታም ፈንጥዙ።”—ማቴዎስ 5:3-12

  • ታዋቂው የተራራ ስብከት
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • ኢየሱስ እውነተኛ ደስታ የሚኖራቸው መንፈሳዊ ነገር እንደሚያስፈልጋቸው የሚታወቃቸው፣ ኃጢአተኛ በመሆናቸው ያዘኑ እንዲሁም አምላክን አውቀው እሱን ማገልገል የጀመሩ ሰዎች እንደሆኑ አመልክቷል። እንደነዚህ ያሉት ሰዎች የአምላክን ፈቃድ በማድረጋቸው ቢጠሉ ወይም ቢሰደዱም እንኳ አምላክን እንደሚያስደስቱና እሱ የዘላለም ሕይወት ሽልማት እንደሚሰጣቸው ስለሚያውቁ ደስተኞች ናቸው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ