የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ለጉባኤው አንድነት የበኩልህን አስተዋጽኦ አበርክት
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
    • 3. ከአንድ ወንድም ወይም ከአንዲት እህት ጋር አለመግባባት ቢያጋጥምህ ምን ማድረግ ይኖርብሃል?

      በመካከላችን አንድነት ቢኖርም ሁላችንም ፍጹም አይደለንም። አንዳችን ሌላውን ቅር የምናሰኝበት አልፎ ተርፎም የምንጎዳበት ጊዜ አለ። የአምላክ ቃል “በነፃ ይቅር መባባላችሁን ቀጥሉ” የሚል ምክር የሚሰጠን ለዚህ ነው። ጥቅሱ አክሎም “ይሖዋ በነፃ ይቅር እንዳላችሁ ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉ” ይላል። (ቆላስይስ 3:13⁠ን አንብብ።) ይሖዋ በተደጋጋሚ ብናሳዝነውም ይቅር ይለናል። በመሆኑም እኛም ወንድሞቻችንን ይቅር እንድንል ይጠብቅብናል። አንድን ሰው ቅር እንዳሰኘህ ከተገነዘብክ ቅድሚያ ወስደህ ሰላም ለመፍጠር ጥረት አድርግ።—ማቴዎስ 5:23, 24⁠ን አንብብ።b

  • ለጉባኤው አንድነት የበኩልህን አስተዋጽኦ አበርክት
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
    • አንዳንድ ጊዜ እኛ ራሳችን ሌሎችን ቅር ልናሰኝ እንችላለን። እንዲህ ያለ ሁኔታ ሲፈጠር ምን ማድረግ ይኖርብናል? ቪዲዮውን ተመልከቱ፤ ከዚያም በሚከተለው ጥያቄ ላይ ተወያዩ፦

      ቪዲዮ፦ ሰላም መፍጠር በረከት ያስገኛል (6:01)

      • በቪዲዮው ላይ የታየችው እህት ሰላም ለመፍጠር ስትል ምን አድርጋለች?

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ