የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ወደ አምላክ መጸለይ የሚኖርብን እንዴት ነው?
    ንቁ!—2012 | የካቲት
    • ኢየሱስ እንዲህ ብሏል፦ “እንግዲያው እናንተ በዚህ መንገድ ጸልዩ፦ ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን፣ ስምህ ይቀደስ። መንግሥትህ ይምጣ። ፈቃድህ በሰማይ እየሆነ እንዳለ ሁሉ በምድርም ላይ ይሁን። የዕለቱን ምግባችንን ዛሬ ስጠን፣ የበደሉንን ይቅር እንዳልን በደላችንን ይቅር በለን። ከክፉው አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን።’”​—ማቴዎስ 6:9-13

  • ወደ አምላክ መጸለይ የሚኖርብን እንዴት ነው?
    ንቁ!—2012 | የካቲት
    • “ከክፉው አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን።” እዚህ ላይ “ክፉው” የተባለው ሰይጣን ዲያብሎስ ሲሆን “ፈታኙ” ተብሎም ተጠርቷል። (ማቴዎስ 4:3) ፍጽምና የሚጎድለን ደካማ ሰዎች በመሆናችን ምክንያት ሰይጣንንና ሰብዓዊ ወኪሎቹን ለመቋቋም የአምላክ እርዳታ ያስፈልገናል።​—ማርቆስ 14:38

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ