የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ—2014 | ታኅሣሥ 15
    • ኤርምያስ 31:15 “ዋይታና መራራ ልቅሶ፣ ከራማ ተሰማ፤ ልጆቿ የሉምና፣ ራሔል አለቀሰች፤ መጽናናትም እንቢ አለች” ይላል።

  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ—2014 | ታኅሣሥ 15
    • በዚያም ሆነ በዚህ ኤርምያስ፣ ራሔል ስለ ልጆቿ ማልቀሷን አስመልክቶ የተናገረው ሐሳብ ከብዙ መቶ ዘመናት በኋላ የሕፃኑ የኢየሱስ ሕይወት አደጋ ላይ ወድቆ በነበረበት ወቅት የተፈጸመውን ሁኔታ የሚገልጽ ትንቢት ነበር። ንጉሥ ሄሮድስ፣ ከኢየሩሳሌም በስተ ደቡብ በኩል በነበረችው በቤተልሔም የሚገኙ ዕድሜያቸው ሁለት ዓመትና ከዚያ በታች የሚሆኑ ወንድ ልጆች በሙሉ እንዲገደሉ ትእዛዝ አውጥቶ ነበር። በመሆኑም እነዚያ ወንዶች ልጆች ስለተገደሉ “የሉም” ሊባል ይችላል። ልጆቻቸው የተገደሉባቸው እናቶች ጩኸትና ለቅሶ በዓይነ ሕሊናህ ይታይህ! ለቅሷቸው ከኢየሩሳሌም በስተ ስሜን በኩል እስከምትገኘው እስከ ራማ ድረስ የተሰማ ያህል ነበር።—ማቴ. 2:16-18

      በዚህም ምክንያት ራሔል ስለ ልጆቿ እንዳለቀሰች የሚገልጸው ሐሳብ በኤርምያስም ሆነ በኢየሱስ ዘመን አይሁዳውያን እናቶች ልጆቻቸው በመገደላቸው ምክንያት የደረሰባቸውን ሐዘን የሚጠቁም ተስማሚ መግለጫ ነበር። እርግጥ በሞት በማሸለባቸው፣ “የጠላት ምድር” ወደተባለው ሞት የተጓዙት ሙታን ትንሣኤ ሲያገኙ ከዚያ ጠላት መዳፍ ወጥተው ይመለሳሉ።—ኤር. 31:16፤ 1 ቆሮ. 15:26

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ