የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “ሂዱና . . . ደቀ መዛሙርት አድርጉ”
    “ተከታዬ ሁን”
    • 11 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን በይሖዋ እንዲታመኑ አስተምሯቸዋል። እንዲህ ብሏቸዋል፦ “ወርቅ ወይም ብር አሊያም መዳብ በመቀነታችሁ አትያዙ፤ ወይም ለጉዞ የምግብ ከረጢት ወይም ሁለት ልብስ ወይም ትርፍ ጫማ ወይም በትር አትያዙ፤ ለሠራተኛ ምግቡ ይገባዋልና።” (ማቴዎስ 10:9, 10) በዚያ ዘመን አንድ መንገደኛ መቀነቱ ላይ ገንዘብ መያዣ መታጠቁ እንዲሁም ስንቁን የሚይዝበት የምግብ ከረጢትና ትርፍ ጫማ መያዙ የተለመደ ነበር።a ኢየሱስ፣ ደቀ መዛሙርቱ ስለ እነዚህ ነገሮች እንዳይጨነቁ መመሪያ ሰጥቷል፤ ይህን ሲል “ሙሉ በሙሉ በይሖዋ ታመኑ፤ እሱ የሚያስፈልጓችሁን ነገሮች ያሟላላችኋል” ማለቱ ነበር። ይሖዋ፣ ምሥራቹን የተቀበሉ ሰዎች ደቀ መዛሙርቱን በእንግድነት እንዲቀበሏቸው በማነሳሳት የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ያሟላላቸዋል፤ በወቅቱ እስራኤላውያን እንዲህ የማድረግ ልማድ ነበራቸው።​—⁠ሉቃስ 22:​35

    • a በዘመኑ ሰዎች ሳንቲሞቻቸውን በመቀነት ይታጠቁ ነበር። የምግብ ከረጢት የተባለው ደግሞ ብዙውን ጊዜ ከቆዳ የሚሠራና በትከሻ ላይ የሚነገት ትልቅ ቦርሳ ነው፤ ምግብ ወይም ለስንቅ የሚሆን ሌላ ነገር ለመያዝ ያገለግላል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ