የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • በአምላክ ፊት ዋጋ አላችሁ!
    ንቁ!—1999 | ሐምሌ 8
    • ለምሳሌ ያህል ኢየሱስ፣ ደቀ መዛሙርቱ በግለሰብ ደረጃ ዋጋ እንዳላቸው በምሳሌ ሲያስረዳ እንዲህ ብሏል:- “ሁለት ድንቢጦች በአምስት ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ከእነርሱም አንዲቱ ያለ አባታችሁ ፈቃድ በምድር ላይ አትወድቅም። የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር እንኳ ተቆጥሮአል። እንግዲህ አትፍሩ፤ ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ።” (ማቴዎስ 10:29-31) እነዚህ ቃላት በመጀመሪያው መቶ ዘመን ለነበሩት የኢየሱስ አድማጮች ምን ትርጉም እንደነበራቸው ተመልከት።

  • በአምላክ ፊት ዋጋ አላችሁ!
    ንቁ!—1999 | ሐምሌ 8
    • ኢየሱስ የተናገረው ልብ የሚነካ ምሳሌ የያዘውን ነጥብ አስተውለሃልን? ይሖዋ ትንንሽ ወፎች እንኳ ዋጋ እንዳላቸው ካሰበ ምድራዊ አገልጋዮቹ ለእርሱ ምን ያህል ውድ እንደሆኑ መገመት አያዳግትም! በይሖዋ ዘንድ ማናችንም ብንሆን አንረሳም። እያንዳንዳችን በይሖዋ ዘንድ ከፍተኛ ዋጋ ያለን ስለሆንን እኛን በተመለከተ በጣም ትንሿን ዝርዝር ጉዳይ ሳይቀር ይመለከታል። ራሳችን ላይ ያለው ፀጉር እንኳ አንድ በአንድ ተቆጥሯል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ