የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የኢሳይያስን ትንቢት መፈጸም
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • “እነሆ፣ የምወደውና ደስ የምሰኝበት የመረጥኩት አገልጋዬ! መንፈሴን በእሱ ላይ አደርጋለሁ፤ ፍትሕ ምን ማለት እንደሆነም ለብሔራት ያሳውቃል። አይጨቃጨቅም ወይም አይጮኽም፤ በአውራ ጎዳናዎችም ላይ ድምፁን የሚሰማ አይኖርም። ፍትሕን በአስተማማኝ ሁኔታ እስኪያሰፍን ድረስ፣ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጨስንም የጧፍ ክር አያጠፋም። በእርግጥም ብሔራት በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።”—ማቴዎስ 12:18-21፤ ኢሳይያስ 42:1-4

  • የኢሳይያስን ትንቢት መፈጸም
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • ከዚህም በተጨማሪ ኢየሱስ እንደተቀጠቀጠ ሸምበቆ በምሳሌያዊ ሁኔታ ላዘመሙና ለወደቁ ሰዎች የሚያጽናና መልእክት ይነግራቸዋል። እነዚህ ሰዎች ሊጠፋ እንደተቃረበ የሚጨስ የጧፍ ክር ናቸው። ኢየሱስ የተቀጠቀጠ ሸምበቆን አይሰብርም፤ ሊጠፋ የተቃረበን የሚጨስ ጧፍም አያጠፋም። ከዚህ ይልቅ የዋሆችን በአሳቢነትና በፍቅር እንዲሁም በዘዴ ቀና ያደርጋቸዋል። በእርግጥም ብሔራት ተስፋ ሊያደርጉ የሚገባው በኢየሱስ ነው!

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ