የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • በናዝሬት አደገ
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • ዮሴፍና ማርያም ኢየሱስን ከግብፅ ወደዚህ ስፍራ ይዘውት ሲመጡ ሁለት ዓመት ገደማ ሳይሆነው አይቀርም። በወቅቱ ሌላ ልጅ የነበራቸው አይመስልም። ከጊዜ በኋላ ግን ያዕቆብ፣ ዮሴፍ፣ ስምዖንና ይሁዳ የተባሉት ወንድሞቹ ተወለዱ። ዮሴፍና ማርያም ሴቶች ልጆችም ወልደዋል። ስለዚህ ኢየሱስ ቢያንስ ስድስት ታናናሽ ወንድሞችና እህቶች አሉት።

  • በናዝሬት አደገ
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • ዮሴፍ በቁጥር እየጨመረ የመጣውን ቤተሰቡን ለማስተዳደር ተግቶ መሥራት አለበት። ዮሴፍ አናጺ ነው። ኢየሱስን እንደ ራሱ ልጅ አድርጎ ስላሳደገው ኢየሱስ “የአናጺው ልጅ” ተብሎ ተጠርቷል። (ማቴዎስ 13:55) ዮሴፍ ኢየሱስንም አናጺነት አስተምሮታል፤ ኢየሱስም በዚህ ሙያ የተካነ ሆኗል። ከጊዜ በኋላ ሰዎች ኢየሱስን “አናጺው” ብለው ጠርተውታል።—ማርቆስ 6:3

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ