የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢየሱስ ጋኔን የያዘውን ልጅ ፈወሰ
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ ከተራራው ሲወርዱ ብዙ ሕዝብ ተሰብስቦ አገኙ። የሆነ ችግር ያለ ይመስላል። ጸሐፍት ደቀ መዛሙርቱን ከበው እየተከራከሯቸው ነው። ሕዝቡ ኢየሱስን ሲያዩት በጣም ተደሰቱ፤ ከዚያም ሰላም ሊሉት ወደ እሱ ሮጡ። ኢየሱስም “ከእነሱ ጋር የምትከራከሩት ስለ ምን ጉዳይ ነው?” ሲል ጠየቀ።—ማርቆስ 9:16

  • ኢየሱስ ጋኔን የያዘውን ልጅ ፈወሰ
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • ደቀ መዛሙርቱ ልጁን መፈወስ ባለመቻላቸው ጸሐፍት ያቃልሏቸው እንዲያውም በጥረታቸው ያሾፉ የነበረ ይመስላል። በመሆኑም ኢየሱስ ለተጨነቀው አባት መልስ ከመስጠት ይልቅ ሕዝቡን “እምነት የለሽና ጠማማ ትውልድ ሆይ፣ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር መቆየትና እናንተን መታገሥ ሊኖርብኝ ነው?” አላቸው። ኢየሱስ እንዲህ ዓይነት ጠንከር ያለ ሐሳብ የሰነዘረው እሱ ባልነበረበት ወቅት ደቀ መዛሙርቱን ሲያስቸግሯቸው ለቆዩት ጸሐፍት እንደሆነ ጥርጥር የለውም። ቀጥሎም ኢየሱስ በጭንቀት ወደተዋጠው አባት ዘወር ብሎ “እስቲ ልጅህን ወደዚህ አምጣው” አለ።—ሉቃስ 9:41

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ