የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “የተላክሁት ለዚህ ዓላማ ነው”
    “ተከታዬ ሁን”
    • 5. ኢየሱስ በሕይወቱ ውስጥ የሚያከናውነው ዋነኛ ሥራ ምን ነበር? በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ምን እንመለከታለን?

      5 በአንድ ወቅት ኢየሱስ “የአምላክን መንግሥት ምሥራች ማወጅ አለብኝ፤ ምክንያቱም የተላክሁት ለዚህ ዓላማ ነው” ብሎ ነበር። (ሉቃስ 4:​43) አዎ፣ ኢየሱስ የተላከው የአምላክን መንግሥት ምሥራች እንዲሰብክና እንዲያስተምር ነበር።b በዛሬውም ጊዜ የኢየሱስ ተከታዮች ተመሳሳይ ሥራ እንዲያከናውኑ ይጠበቅባቸዋል። በመሆኑም ኢየሱስ የሰበከው ለምን እንደሆነ፣ ስለ ምን እንደሰበከና ስለተሰጠው ሥራ ምን አመለካከት እንደነበረው ማወቃችን አስፈላጊ ነው።

  • “የተላክሁት ለዚህ ዓላማ ነው”
    “ተከታዬ ሁን”
    • b መስበክ ማለት አንድን መልእክት ማወጅ ወይም ማሰራጨት ማለት ነው። ማስተማርም ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ትርጉም ያለው ቢሆንም አንድን መልእክት በጥልቀትና በስፋት ማብራራትን ይጨምራል። ጥሩ የማስተማር ችሎታ፣ የተማሪውን ልብ በመንካት ትምህርቱን በሥራ ላይ ለማዋል እንዲነሳሳ ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎች መጠቀምን ያካትታል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ