የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “ቢሞትም እንኳ . . . አሁንም ይናገራል”
    መጠበቂያ ግንብ—2013 | ጥር 1
    • አቤል የተወለደው በሰው ልጆች ታሪክ መባቻ ላይ ነው። ከጊዜ በኋላ ኢየሱስ፣ አቤልን “ዓለም ከተመሠረተበት ጊዜ” ጋር አያይዞ ጠቅሶታል። (ሉቃስ 11:50, 51) ኢየሱስ እዚህ ላይ የጠቀሰው ዓለም፣ በቤዛው አማካኝነት ከኃጢአት ነፃ የመውጣት ተስፋ ያላቸው የሰው ልጆችን የሚያመለክት መሆን አለበት። አቤል በምድር ላይ ወደ ሕልውና ከመጡት ሰዎች አራተኛው ቢሆንም ይሖዋ በቤዛው አማካኝነት ከኃጢአት ነፃ መውጣት እንደሚችል አድርጎ የተመለከተው የመጀመሪያው ሰው እሱ ይመስላል።a አቤል ልጅ በነበረበት ወቅት በጎ ተጽዕኖ ሊያሳድርበት የሚችል ሰው እንዳልነበረ ግልጽ ነው።

  • “ቢሞትም እንኳ . . . አሁንም ይናገራል”
    መጠበቂያ ግንብ—2013 | ጥር 1
    • a ‘ዓለም ሲመሠረት’ የሚለው አገላለጽ ዘር መተካትን ይኸውም ልጆች መውለድን ያመለክታል፤ በመሆኑም ይህ አገላለጽ መጀመሪያ ከተወለደው የሰው ልጅ ጋር የተያያዘ መሆን አለበት። ታዲያ ኢየሱስ የአዳምና የሔዋን የመጀመሪያ ልጅ የሆነውን ቃየንን ሳይሆን አቤልን ‘ከዓለም መመሥረት’ ጋር አያይዞ የጠቀሰው ለምንድን ነው? ከሁኔታዎች መመልከት እንደሚቻለው ቃየን ያደረጋቸው ውሳኔዎችና አካሄዱ በይሖዋ አምላክ ላይ ሆን ብሎ ከማመፅ አይተናነስም። በመሆኑም እንደ ወላጆቹ ሁሉ ቃየንም ቤዛ እና ትንሣኤ የሚያገኝ አይመስልም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ