የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ከዚህ ቀደም በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ትመላለስ ነበርን?
    መጠበቂያ ግንብ—2002 | የካቲት 15
    • ይሁን እንጂ ወደ ቤት ቢመለስ አባትየው ምን ዓይነት አቀባበል ያደርግለት ይሆን? አባቱ በደግነት ያደረገለትን በሚያሳፍር መንገድ ካባከነ በኋላ አሁን እቤት ቢመለስ ሞቅ ባለ መንፈስ ይቀበለኛል ወይም እቤት እንድገባ ይፈቀድልኛል ብሎ እንደማይጠብቅ የታወቀ ነው። የሆነው ሆኖ ወደ ቤትህ መመለስ አለብህ የሚል ጥልቅ ስሜት አእምሮውንና ልቡን ገፋፋው።

      ይህ ወጣት ልጅ አባቱ ለእርሱ ስለሚኖረው ስሜት የነበረው አመለካከት ምንኛ የተሳሳተ ነበር! ወደ ቀድሞ ቤቱ ሲቃረብ በዓይኑ ያየውን ነገር ማመን አቃተው! እንዲያውም “እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፣ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።”​—⁠ሉቃስ 15:​20

      አንተም እንደ አባካኙ ልጅ ቤትህን ጥለህ ሄደሃልን? ከአባትህ ከይሖዋና ከድርጅቱ ርቀህ ሄደሃልን? አሁንስ ‘ወደ ቤትህ መመለስ’ ትፈልጋለህ?

  • ከዚህ ቀደም በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ትመላለስ ነበርን?
    መጠበቂያ ግንብ—2002 | የካቲት 15
    • ይሁን እንጂ እነዚህ ሰዎች ‘ወደ ቤት መመለስ’ አለብኝ ብለው በሚመጡበት ጊዜ የክርስቲያን ጉባኤ ዳር ቆሞ አይመለከታቸውም። ኢየሱስ በተናገረው ምሳሌ ውስጥ የተጠቀሰው አባት ልጁ “ገና ሩቅ ሳለ” ሊቀበለው ሮጧል። በተመሳሳይም የይሖዋ ምሥክሮች በአንድ ወቅት በድርጅቱ ውስጥ ይመላለሱ የነበሩትን የመፈለግና እንዲመለሱ የመርዳት ግዴታ እንዳለባቸው ይሰማቸዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ