-
አርቆ በማሰብ ዕቅድ ማውጣትኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
-
-
የመጀመሪያው “አንድ መቶ የባዶስ መስፈሪያ የወይራ ዘይት” ሲል መለሰለት። ይህም 2,200 ሊትር ዘይት ማለት ነው። ተበዳሪው ሰፊ የወይራ ዛፍ እርሻ ሊኖረው አሊያም የዘይት ነጋዴ ሊሆን ይችላል። መጋቢው “የውል ሰነድህ ይኸውልህ፤ ቁጭ በልና ቶሎ ብለህ 50 [1,100 ሊትር] ብለህ ጻፍ” አለው።—ሉቃስ 16:6
-
-
አርቆ በማሰብ ዕቅድ ማውጣትኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
-
-
መጋቢው አሁንም ቢሆን በጌታው ገንዘብ ነክ ጉዳዮች ላይ ኃላፊ በመሆኑ ከጌታው የተበደሩትን ሰዎች ዕዳ መቀነስ ችሏል። ይህ መጋቢ የተበዳሪዎቹን ዕዳ በመቀነስ፣ ከሥራው በሚባረርበት ጊዜ ውለታ ሊመልሱለት ከሚችሉት ሰዎች ጋር እየተወዳጀ ነው።
-