የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የሥጋ ደዌ የነበረበት ሰው አመስጋኝነት አሳየ
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • ከሥጋ ደዌ ከተፈወሱት መካከል ዘጠኙ መንገዳቸውን ቀጠሉ። አንዱ ግን ተመለሰ። ሳምራዊ የሆነው ይህ ሰው የተመለሰው ኢየሱስን ለማግኘት ነው። እንዲህ ያደረገው ለምን ይሆን? ሰውየው ለተደረገለት ነገር ኢየሱስን ከልቡ ማመስገን ስለፈለገ ነው። ከበሽታው የተፈወሰው ይህ ሰው ጤንነቱን የመለሰለት ይሖዋ መሆኑን ስለተገነዘበ “አምላክን በታላቅ ድምፅ” አመሰገነ። (ሉቃስ 17:15) ኢየሱስን ሲያገኘውም እግሩ ላይ ተደፍቶ አመሰገነው።

  • የሥጋ ደዌ የነበረበት ሰው አመስጋኝነት አሳየ
    ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
    • ኢየሱስ አሥሩን የሥጋ ደዌ በሽተኞች መፈወሱ፣ ይሖዋ አምላክ እንደሚደግፈው ያሳያል። ከእነዚህ ሰዎች አንዱ ከበሽታው ነፃ ከመሆኑም ሌላ የሕይወትን መንገድ ማግኘት የቻለ ይመስላል። እርግጥ ነው፣ በምንኖርበት ዘመን አምላክ በኢየሱስ አማካኝነት እንዲህ ዓይነት ፈውሶችን አያከናውንም። ይሁንና በኢየሱስ በማመን፣ የዘላለም ሕይወት የሚያስገኘውን መንገድ መያዝ እንችላለን። ታዲያ እኛስ ይህን አጋጣሚ በማግኘታችን እንደ ሳምራዊው አመስጋኝ መሆናችንን እናሳያለን?

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ