የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ​—ክፍል 6
    ንቁ!—2011 | ሚያዝያ
    • መጽሐፍ ቅዱስ በሮማውያን ዘመን ተጽፈው በዚያው ዘመን ፍጻሜያቸውን ያገኙ አስገራሚ ትንቢቶችንም ይዟል። ለምሳሌ ኢየሱስ በውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም በገባበት ጊዜ ስለዚህች ከተማ ያለቀሰ ከመሆኑም ሌላ የሮማውያን ሠራዊት እንዴት እንደሚያጠፋት ትንቢት ተናግሯል። ኢየሱስ “ጠላቶችሽ በሾለ እንጨት ዙሪያሽን ቅጥር ቀጥረው . . . አንቺን የሚያስጨንቁበት ጊዜ ይመጣል” ብሏል። አክሎም “በአንቺ ውስጥም ሳያፈርሱ እንደተነባበረ የሚተዉት ድንጋይ አይኖርም፤ ምክንያቱም በአንቺ ላይ ምርመራ የሚካሄድበትን ጊዜ አልተገነዘብሽም” ሲል ተንብዮአል።​—ሉቃስ 19:41-44

  • እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ​—ክፍል 6
    ንቁ!—2011 | ሚያዝያ
    • ኢየሩሳሌምስ ምን ደረሰባት? በቨስፔዥያንና በልጁ ቲቶ የሚመራው የሮማውያን ሠራዊት ከ60,000 ወታደሮች ጋር ተመለሰ። ሮማውያኑ በ70 ዓ.ም. ከዋለው የፋሲካ በዓል በፊት በኢየሩሳሌም ላይ በመዝመት የከተማይቱን ነዋሪዎችና በዓሉን ለማክበር ወደ ከተማይቱ የመጣውን ሕዝብ ከበቧቸው። የሮም ወታደሮች በአካባቢው የነበረውን ደን መንጥረው ባዘጋጇቸው የሾሉ እንጨቶች ተጠቅመው ልክ ኢየሱስ እንደተነበየው በከተማዋ ዙሪያ ቅጥር ሠሩ። ከአምስት ወር ገደማ በኋላ ከተማዋ ወደቀች።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ