የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “ማንም ሰው እንደዚህ ተናግሮ አያውቅም”
    “ተከታዬ ሁን”
    • ምዕራፍ አሥራ አንድ

      “ማንም ሰው እንደዚህ ተናግሮ አያውቅም”

      1, 2. (ሀ) ኢየሱስን እንዲይዙ የተላኩት ጠባቂዎች ባዶ እጃቸውን የተመለሱት ለምንድን ነው? (ለ) ኢየሱስ የተዋጣለት አስተማሪ እንዲሆን የረዳው ምንድን ነው?

      ፈሪሳውያን እጅግ ተቆጥተዋል። ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ስለ አባቱ እያስተማረ ነው። ያዳምጡት የነበሩት ሰዎች ለሁለት ተከፍለዋል፤ ብዙዎቹ በኢየሱስ አምነዋል፤ አንዳንዶቹ ግን እንዲታሰር ፈልገዋል። ቁጣቸውን መቆጣጠር የተሳናቸው የሃይማኖት መሪዎች ኢየሱስን እንዲይዙት የቤተ መቅደሱን ጠባቂዎች ላኳቸው። ጠባቂዎቹ ግን ባዶ እጃቸውን ተመለሱ። የካህናት አለቆቹና ፈሪሳውያኑ “ለምን ይዛችሁት አልመጣችሁም?” በማለት አፋጠጧቸው። ጠባቂዎቹም “ማንም እንደዚህ ሰው ተናግሮ አያውቅም” ብለው መለሱ። ጠባቂዎቹ በኢየሱስ ትምህርት እጅግ ከመደነቃቸው የተነሳ እሱን ለማሰር አልደፈሩም።a​—⁠ዮሐንስ 7:​45, 46

  • “ማንም ሰው እንደዚህ ተናግሮ አያውቅም”
    “ተከታዬ ሁን”
    • a የቤተ መቅደስ ጠባቂዎቹ በሊቀ ካህናቱ ሥልጣን ሥር ሆነው ለሳንሄድሪን የሚሠሩ ሳይሆኑ አይቀሩም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ