-
“የዓለም ብርሃን”—የአምላክ ልጅኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
-
-
ይሁንና አንዳንድ አይሁዳውያን በኢየሱስ አመኑ፤ እሱም እንዲህ አላቸው፦ “ቃሌን ጠብቃችሁ ብትኖሩ በእርግጥ ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤ እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነፃ ያወጣችኋል።”—ዮሐንስ 8:31, 32
-
-
“የዓለም ብርሃን”—የአምላክ ልጅኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት
-
-
በመሆኑም ሞት ከሚያስከትል ኃጢአት ሰዎችን ለዘለቄታው ነፃ የሚያወጣው እውነት፣ ስለ ወልድ የሚገልጸው እውነት ነው። ኢየሱስ “ወልድ ነፃ ካወጣችሁ፣ በእርግጥ ነፃ ትሆናላችሁ” አለ።—ዮሐንስ 8:36
-