-
በኢየሱስ ላይ ሞት የፈረደበት ሊቀ ካህንመጠበቂያ ግንብ—2006 | ጥር 15
-
-
ቀያፋ አብረውት ለነበሩት ገዥዎች እንዲህ ሲል የተናገረው ነገር ክፉ መሆኑን በግልጽ ያሳያል:- “ሕዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ ስለ ሕዝቡ አንድ ሰው ቢሞት የሚሻል መሆኑን አታስተውሉም።” ዘገባው በመቀጠል እንዲህ ይላል:- “ይህን ያለው ከራሱ አልነበረም፤ ነገር ግን በዚያች ዓመት ሊቀ ካህናት እንደ መሆኑ፣ ኢየሱስ ለአይሁድ ሕዝብ እንደሚሞት ትንቢት መናገሩ ነበር፤ ለዚያም ሕዝብ ብቻ ሳይሆን፣ የተበተኑትን የእግዚአብሔርን ልጆች በአንድነት ለመሰብሰብ ነው። ከዚያን ቀን ጀምሮም፣ ሊገድሉት አሤሩ።”—ዮሐንስ 11:49-53
ቀያፋ የእነዚህን ቃላት ትክክለኛ ትርጉም ያልተረዳ ቢሆንም ሊቀ ካህናት እንደመሆኑ መጠን ትንቢት መናገሩ ነበር።b የኢየሱስ መሞት ጠቃሚ እንደሆነ የታወቀ ነው፤ ሆኖም ለአይሁዳውያን ብቻ አይደለም። የእርሱ ቤዛዊ መሥዋዕት የሰውን ዘር በሙሉ ከኃጢአትና ከሞት ባርነት ለማላቀቅ የሚያስችለውን መንገድ ይከፍታል።
-
-
በኢየሱስ ላይ ሞት የፈረደበት ሊቀ ካህንመጠበቂያ ግንብ—2006 | ጥር 15
-
-
b ይሖዋ ከዚህ ቀደም፣ ክፉ የነበረው በለዓም ስለ እስራኤላውያን ትክክለኛ ትንቢት እንዲናገር አድርጓል።—ዘኍልቍ 23:1 እስከ 24:24
-