ኢየሱስ ማን ነው? ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ 6. ስለ ኢየሱስ ማወቃችን ይጠቅመናል መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስና እሱ ስለሚጫወተው ሚና ማወቅ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ጎላ አድርጎ ይገልጻል። ዮሐንስ 14:6ን እና 17:3ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተለው ጥያቄ ላይ ተወያዩ፦ ስለ ኢየሱስ ማወቅ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ኢየሱስ የአምላክ ወዳጅ መሆን የምንችልበትን መንገድ ከፍቷል። ስለ ይሖዋ እውነቱን አስተምሯል፤ እንዲሁም በእሱ አማካኝነት የዘላለም ሕይወት ማግኘት እንችላለን ኢየሱስ ማን ነው? ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
6. ስለ ኢየሱስ ማወቃችን ይጠቅመናል መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስና እሱ ስለሚጫወተው ሚና ማወቅ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ጎላ አድርጎ ይገልጻል። ዮሐንስ 14:6ን እና 17:3ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተለው ጥያቄ ላይ ተወያዩ፦ ስለ ኢየሱስ ማወቅ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ኢየሱስ የአምላክ ወዳጅ መሆን የምንችልበትን መንገድ ከፍቷል። ስለ ይሖዋ እውነቱን አስተምሯል፤ እንዲሁም በእሱ አማካኝነት የዘላለም ሕይወት ማግኘት እንችላለን