የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “በባሕር ፍርሃት”
    መጠበቂያ ግንብ—1999 | መጋቢት 15
    • በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበሩ መርከበኞች ጉዞ የሚያደርጉት ኮምፓስን ጨምሮ ያለ ምንም መሣሪያ እርዳታ በዕይታ ብቻ ነበር። ስለዚህ ይበልጥ አስተማማኝ የሆነ ጉዞ የሚደረገው በጥቅሉ ከግንቦት ማብቂያ እስከ መስከረም አጋማሽ ድረስ የጠራ ዕይታ በሚኖርበት ወቅት ነበር። ከዚህ ጊዜ በፊትና በኋላ ባሉት ሁለት ወራት ውስጥም ቢሆን ነጋዴዎች መጓዝ ሊሞክሩ ይችላሉ። ይሁን እንጂ በክረምት ወቅት የሚኖረው ጭጋግና ደመና በአብዛኛው የመሬት ድንበር ምልክቶችን እንዲሁም ቀን ላይ ፀሐይን ማታ ደግሞ ከዋክብትን ይጋርድ ነበር። ከኅዳር 11 እስከ መጋቢት 10 ባለው ጊዜ ውስጥ በጣም አንገብጋቢ ወይም አስቸኳይ ጉዳይ ካልተፈጠረ በስተቀር የመርከብ ጉዞ የቆመ ያህል (በላቲን ማሬ ክሎውሰም) ነበር። በወቅቱ መገባደጃ ላይ ጉዞ የሚያደርጉ ሰዎች ክረምቱን በውጭ አገር ወደብ ላይ የማሳለፍ ኪሳራ ይገጥማቸዋል።​—⁠ሥራ 27:​12፤ 28:​11

  • “በባሕር ፍርሃት”
    መጠበቂያ ግንብ—1999 | መጋቢት 15
    • ጳውሎስ ተስማሚ ባልሆነ ወቅት ላይ የሚደረግ የባሕር ጉዞ አደገኛ መሆኑን እንደሚያውቅ በግልጽ መረዳት ይቻላል። እንዲያውም በመስከረም መገባደጃ ወይም በጥቅምት መግቢያ ላይ በመርከብ መጓዝ ተገቢ አለመሆኑን ሲናገር እንዲህ ብሏል:- “እናንተ ሰዎች ሆይ፣ ይህ ጉዞ በጥፋትና በብዙ ጒዳት እንዲሆን አያለሁ፤ ጥፋቱም በገዛ ሕይወታችን ነው እንጂ በጭነቱና በመርከቡ ብቻ አይደለም።” (ሥራ 27:​9, 10) ይሁን እንጂ ኃላፊ የነበረው የጦር መኮንን ምክሩን ችላ በማለቱ ማልታ ላይ የደረሰው የመርከብ አደጋ ሊከሰት ችሏል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ