የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ጳውሎስ የደረሰበትን መከራ በድል ተወጣ
    መጠበቂያ ግንብ—1999 | ግንቦት 1
    • በድካም የተዝለፈለፉት መንገደኞች ማልታ በምትባል ደሴት ላይ ጥገኝነት አገኙ። ነዋሪዎቹ “ባዕድ ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝቦች” ወይም “ባርባራውያን” (በግሪክኛ ቫርቫሮስ) ናቸው።c ሆኖም የማልታ ሰዎች ጨካኞች አልነበሩም። ከዚህ ይልቅ የጳውሎስ የጉዞ ጓደኛ የሆነው ሉቃስ “የሚያስገርም ቸርነት አደረጉልን፤ ዝናብ ስለ ሆነም ስለ ብርዱም እሳት አንድደው ሁላችንን ተቀበሉን” ሲል ዘግቧል። ጳውሎስ ራሱ ከማልታ ነዋሪዎች ጋር ጭራሮ በመሰብሰብና እሳት ውስጥ በመጨመር ተባብሯል።​—⁠ሥራ 28:​1-3 የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም የግርጌ ማስታወሻ።

  • ጳውሎስ የደረሰበትን መከራ በድል ተወጣ
    መጠበቂያ ግንብ—1999 | ግንቦት 1
    • c በዊልፍሬድ ፈንክ የተዘጋጀው ወርድ ኦሪጂንስ እንዲህ ይላል:- “ግሪካውያን ከግሪክኛ ውጪ ያሉትን ቋንቋዎች ‘ቫርቫር’ ብለው በመጥራት ያላግጡ የነበረ ሲሆን እነዚህን ቋንቋዎች የሚናገርን ማንኛውንም ሰው ቫርቫሮስ ብለው ይጠሩት ነበር።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ