የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “ከእናንተ አንድም ሰው አይጠፋም”
    ‘ስለ አምላክ መንግሥት በሚገባ መመሥከር’
    • 19 ጳውሎስ ሰዎቹን ለማገዝ ሲል ጭራሮ ሰብስቦ እሳቱ ውስጥ ጨመረው። በዚህ ጊዜ አንዲት መርዛማ እፉኝት እጁ ላይ ተጣበቀችና ነደፈችው። የማልታ ሰዎች ይህ ነገር መለኮታዊ ቅጣት እንደሆነ ተሰምቷቸው ነበር።a

  • “ከእናንተ አንድም ሰው አይጠፋም”
    ‘ስለ አምላክ መንግሥት በሚገባ መመሥከር’
    • a ነዋሪዎቹ እፉኝቷን ማወቃቸው በዚያን ጊዜ ደሴቲቱ ላይ እንዲህ ዓይነት እባቦች እንደነበሩ ይጠቁማል። ዛሬ በማልታ ደሴት ላይ እፉኝት አይገኝም። ለዚህ አንዱ ምክንያት ባለፉት በርካታ ዘመናት በአካባቢው ሥነ ምህዳር ላይ የተከሰተው ለውጥ ሊሆን ይችላል። ወይም ደግሞ ደሴቲቱ ላይ የሕዝብ ብዛት እየጨመረ መሄዱ እፉኝቶች እንዲጠፉ አድርጎ ይሆናል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ