-
“ያልተማሩና ተራ ሰዎች”‘ስለ አምላክ መንግሥት በሚገባ መመሥከር’
-
-
1, 2. ጴጥሮስና ዮሐንስ በቤተ መቅደሱ በር አቅራቢያ ምን ተአምር ፈጸሙ?
ፀሐይዋ ማዘቅዘቅ ጀምራለች፤ ሕዝቡ ወዲያ ወዲህ ይተራመሳል። ቀናተኛ የሆኑ አይሁዳውያንና የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ወደ ቤተ መቅደሱ ግቢ እየተመሙ ነው። ‘የጸሎት ሰዓት’ ተቃርቧል።a (ሥራ 2:46፤ 3:1) በሕዝቡ መካከል የነበሩት ጴጥሮስና ዮሐንስ “ውብ” ተብሎ ወደሚጠራው የቤተ መቅደሱ በር አመሩ። ከሕዝቡ ጫጫታና ከሰዎቹ ኮቴ በላይ ጎላ ብሎ የሚሰማ የልመና ድምፅ አለ፤ ለማኙ፣ ከሕፃንነቱ ጀምሮ ሽባ የሆነ በመካከለኛ ዕድሜ ላይ የሚገኝ ሰው ነው።—ሥራ 3:2፤ 4:22
-
-
“ያልተማሩና ተራ ሰዎች”‘ስለ አምላክ መንግሥት በሚገባ መመሥከር’
-
-
a በቤተ መቅደሱ ውስጥ ጠዋትና ምሽት ላይ ከሚቀርቡት መሥዋዕቶች ጋር ጸሎቶችም ይቀርቡ ነበር። የምሽቱ መሥዋዕት የሚቀርበው “ከቀኑ በዘጠኝ ሰዓት” ገደማ ነበር።
-