የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • “በደስታና በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ”
    ‘ስለ አምላክ መንግሥት በሚገባ መመሥከር’
    • 2 ከ14 ዓመት ገደማ በፊት ኢየሱስ ተከታዮቹን “በኢየሩሳሌም፣ በመላው ይሁዳና በሰማርያ እንዲሁም እስከ ምድር ዳር ድረስ ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ” ብሏቸው ነበር። (ሥራ 1:8) በርናባስና ሳኦል ሚስዮናዊ ሆነው እንዲያገለግሉ መሾማቸው ኢየሱስ የተናገረው ትንቢት ፍጻሜውን እንዲያገኝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል!b

  • “በደስታና በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ”
    ‘ስለ አምላክ መንግሥት በሚገባ መመሥከር’
    • b በዚህ ወቅት በሶርያዋ አንጾኪያ ሳይቀር ጉባኤዎች ተቋቁመው ነበር፤ ይህች ከተማ የምትገኘው ከኢየሩሳሌም በስተ ሰሜን 550 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቃ ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ