የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የጥንቶቹ ጸሐፍትና የአምላክ ቃል
    መጠበቂያ ግንብ—2007 | መጋቢት 15
    • በጥንቷ እስራኤል የነበሩ ጸሐፍት

      ሙሴ ያደገው በፈርዖን ቤት ነበር። (ዘፀአት 2:10፤ የሐዋርያት ሥራ 7:21, 22) ስለ ግብፅ ጥንታዊ ታሪክ የሚያጠኑ ምሑራን እንደተናገሩት ሙሴ የቀሰመው ትምህርት፣ የግብፃውያንን የአጻጻፍና የአነባበብ ስልት ማወቅን እንዲሁም ቢያንስ በተወሰነ መጠን የጸሐፍትን ሙያ መማርን ሳይጨምር አይቀርም። ፕሮፌሰር ጄምስ ሆፍሚየር ኢዝራኤል ኢን ኢጂፕት በተባለው መጽሐፋቸው ላይ እንደሚከተለው ብለዋል:- “ሙሴ አንዳንድ ክስተቶችን መዝግቦ የማቆየት፣ ሕዝቡ ያደረገውን ጉዞ የመዘገብና ሌሎች የጸሐፊነት ተግባሮችን የማከናወን ችሎታ እንደነበረው የሚያሳዩትን የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባዎች የሚደግፍ ማስረጃ አለ።”b

  • የጥንቶቹ ጸሐፍትና የአምላክ ቃል
    መጠበቂያ ግንብ—2007 | መጋቢት 15
    • b ሙሴ ሕግ ነክ ጉዳዮችን በጽሑፍ ማስፈሩን የሚያሳዩ ሐሳቦችን በዘፀአት 24:4, 7፤ 34:27, 28 እና በዘዳግም 31:24-26 ላይ ማግኘት ይቻላል። ዘዳግም 31:22 መዝሙር መጻፉን ይገልጻል፤ ዘኍልቍ 33:2 ደግሞ እስራኤላውያን በምድረ በዳ ስላደረጉት ጉዞ መዘገቡን ይናገራል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ