-
ፊልጶስ አንድ ኢትዮጵያዊ ባለ ሥልጣን አጠመቀመጠበቂያ ግንብ—1996 | ሐምሌ 15
-
-
አንድ ኢትዮጵያዊ በሰረገላው እየተጓዘ ሳለ ጊዜውን በጥበብ እየተጠቀመበት ነበር። በመጀመሪያው መቶ ዘመን ሰዎች በሚጓዙበት ወቅት ብዙውን ጊዜ እንደሚያደርጉት ድምፁን ከፍ አድርጎ ያነብብ ነበር። ይህ ሰው “ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት” ባለ ሥልጣን ነበር።a ‘በገንዘብዋም ሁሉ ላይ አዛዥ’ ስለነበረ የገንዘብ ሚንስትር ነበር ለማለት ይቻላል። ይህ ባለ ሥልጣን ከአምላክ ቃል እውቀት ለመቅሰም ያነብብ ነበር።—ሥራ 8:27, 28
-
-
ፊልጶስ አንድ ኢትዮጵያዊ ባለ ሥልጣን አጠመቀመጠበቂያ ግንብ—1996 | ሐምሌ 15
-
-
a “ህንደኬ” ስም ሳይሆን በኢትዮጵያ ለሚነግሡ ንግሥቶች የሚሰጥ ማዕረግ (እንደ “ፈርዖን” እና “ቄሣር”) ነው።
-