-
መጽሐፍ ቅዱስን መማርህ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
-
-
6. መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ለመረዳት የሌሎች እርዳታ ያስፈልገናል
ብዙዎች መጽሐፍ ቅዱስን በግላቸው ከማንበብ በተጨማሪ ከሌሎች ጋር መወያየቱን ጠቃሚ ሆኖ አግኝተውታል። የሐዋርያት ሥራ 8:26-31ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተለው ጥያቄ ላይ ተወያዩ፦
መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት ምን ያስፈልገናል?—ቁጥር 30 እና 31ን ተመልከት።
ኢትዮጵያዊው ሰው የሚያነበውን ነገር ለመረዳት እርዳታ አስፈልጎት ነበር። በዛሬው ጊዜ በርካታ ሰዎች፣ መጽሐፍ ቅዱስን ከሌሎች ጋር መወያየታቸው ጠቃሚ እንደሆነ ይሰማቸዋል
-