የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • አሳዳጁ ሰው ታላቅ ብርሃን አየ
    መጠበቂያ ግንብ—2000 | ጥር 15
    • ሳውል ቅን በተባለ መንገድ በሚኖረው በይሁዳ ቤት እንግድነት ተቀመጠ።a (ሥራ 9:​11) ይህ መንገድ በአረብኛ ደርብ አል-ሙስታኪም ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን አሁንም በደማስቆ ዋና ጎዳና ሆኖ ያገለግላል። ሳውል በይሁዳ ቤት ሳለ በአእምሮው ውስጥ ምን ነገር ይመላለስ እንደነበር ገምት። ሳውል የደረሰበት ሁኔታ ለዓይነ ስውርነት የዳረገው ከመሆኑም በላይ በጣም ደንግጧል። ይህ የደረሰው ነገር ምን ትርጉም ሊኖረው እንደሚችል ለማሰላሰል የሚያስችል ጊዜ አግኝቷል።

  • አሳዳጁ ሰው ታላቅ ብርሃን አየ
    መጠበቂያ ግንብ—2000 | ጥር 15
    • a አንድ ምሁር ይሁዳ የአካባቢው የአይሁድ ማኅበረሰብ መሪ ወይም የአንድ ትንሽ ሆቴል ባለቤት ሳይሆን አይቀርም የሚል ግምት እንዳላቸው ተናግረዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ