የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
    • 6. ሁሉም ሰው ሊያገኘው የሚችል መጽሐፍ

      በታሪክ ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል በስፋት የተተረጎመና የተሰራጨ መጽሐፍ የለም። የሐዋርያት ሥራ 10:34, 35⁠ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

      • አምላክ ቃሉ ይህን ያህል በስፋት እንዲተረጎምና እንዲሰራጭ የሚፈልገው ለምንድን ነው?

      • ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ካነሳናቸው ነጥቦች መካከል ትኩረትህን የሳበው የትኛው ነው?

      የተለያየ ዘርና የቆዳ ቀለም ያላቸው ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን በራሳቸው ቋንቋ ሲያነብቡ

      ወደ

      100%

      የሚጠጋ የዓለማችን ሕዝብ

      መጽሐፍ ቅዱስን ሊገባው በሚችለው ቋንቋ ማግኘት ይችላል

      ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል

      ከ3,000

      በሚበልጡ ቋንቋዎች

      ይገኛል

      ከ5,000,000,000

      በላይ ቅጂዎች እንደታተሙ ይታመናል

      በሕትመት ብዛት የትኛውም መጽሐፍ አይወዳደረውም

  • ለጉባኤው አንድነት የበኩልህን አስተዋጽኦ አበርክት
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
    • 4. ጭፍን ጥላቻን አስወግድ

      ሁሉንም ወንድሞቻችንን መውደድ እንዳለብን እናውቃለን። ሆኖም ከእኛ የተለየ ዘር ወይም ባሕል ያላቸውን ሰዎች መውደድ ከባድ ሊሆንብን ይችላል። በዚህ ረገድ ምን ይረዳናል? የሐዋርያት ሥራ 10:34, 35⁠ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

      • ይሖዋ ሁሉንም ዓይነት ሰዎች ምሥክሮቹ አድርጎ ይቀበላል። ይህን ማወቅህ ከአንተ የተለየ ዘር ወይም ባሕል ላላቸው ሰዎች ባለህ አመለካከት ላይ ምን ለውጥ ሊያመጣ ይገባል?

      • በአካባቢህ የሚኖሩ በርካታ ሰዎች ምን ዓይነት ጭፍን ጥላቻ አላቸው? እንዲህ ያለውን ጭፍን ጥላቻ ማስወገድ ያለብህ ለምንድን ነው?

      ሁለተኛ ቆሮንቶስ 6:11-13⁠ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተለው ጥያቄ ላይ ተወያዩ፦

      • ከአንተ የተለየ ባሕልና አስተዳደግ ካላቸው ሰዎች ጋር ለመቀራረብ ምን ይረዳሃል?

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ