የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሰይጣንን ልንፈራው ይገባል?
    መጠበቂያ ግንብ—2014 | ኅዳር 1
    • በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ምሳሌዎች። ሥራ 19:19 በኤፌሶን የነበሩ ሰዎች ወደ ክርስትና ሲለወጡ ስላደረጉት አስገራሚ ነገር ሲገልጽ እንዲህ ይላል፦ “አስማት ይሠሩ ከነበሩት መካከል ብዙዎች መጽሐፎቻቸውን አንድ ላይ ሰብስበው በማምጣት በሁሉ ሰው ፊት አቃጠሉ። የመጽሐፎቹንም ዋጋ ሲያሰሉ ሃምሳ ሺህ የብር ሳንቲሞች ሆኖ አገኙት።”a እነዚህ ክርስቲያኖች፣ ዋጋቸው ምንም ያህል ከፍተኛ ቢሆን ከመናፍስታዊ ድርጊት ጋር ንክኪ ያላቸውን ነገሮች በሙሉ አቃጥለዋል። እነሱ ከተዉት ምሳሌ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ማግኘት እንችላለን። ይህ ዓለም በአስማትና በመናፍስታዊ ድርጊት ተሞልቷል። ምንም ጉዳት የሌላቸው የሚመስሉ ከመናፍስታዊ ድርጊት ጋር ግንኙነት ያላቸው ዕቃዎችና ልማዶች እንኳ ለአጋንንት ጥቃት ሊያጋልጡ ይችላሉ። በመሆኑም ምንም ዓይነት መሥዋዕት ቢያስከፍልህ እንዲህ ያሉ ነገሮችን ማስወገድህ አስፈላጊ ነው።—ዘዳግም 18:10-12

  • ሰይጣንን ልንፈራው ይገባል?
    መጠበቂያ ግንብ—2014 | ኅዳር 1
    • a እዚህ ላይ የተጠቀሰው የብር ሳንቲም የሮማውያን ዲናር ከሆነ ይህ ገንዘብ ከ50,000 ሠራተኞች የቀን ደመወዝ ጋር የሚተካከል ነው፤ ይህ ደግሞ በጣም ብዙ ገንዘብ ነው!

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ