የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የሃይማኖት ምሁራንን ግራ ያጋባ ጉዳይ
    መጠበቂያ ግንብ—1995 | መጋቢት 1
    • ካቴኪዝም ኦቭ ዘ ካቶሊክ ቸርች የተባለው ጽሑፍ እንዲህ ይላል፦ “ከክርስቶስ ጋር ለመነሣት ከክርስቶስ ጋር መሞት አለብን፤ ማለትም ‘ከሥጋ መለየትና ከጌታ ጋር መሆን አለብን።’ [2 ቆሮንቶስ 5:8] በዚህ ‘መለየት’ ማለትም ሞት ነፍስ ከሥጋ ትለያለች። [ፊልጵስዩስ 1:23] በሙታን ትንሣኤ ወቅት ነፍስ ከሥጋ ጋር እንደገና ትዋሃዳለች።” ይሁን እንጂ እዚህ ላይ በተጠቀሱት ጥቅሶች ላይ ሐዋርያው ጳውሎስ ነፍስ ሥጋ ሲሞት ሳትሞት ከሥጋ ጋር ለመዋሃድ “የመጨረሻውን ፍርድ” ትጠባበቃለች ብሏልን?

  • የሃይማኖት ምሁራንን ግራ ያጋባ ጉዳይ
    መጠበቂያ ግንብ—1995 | መጋቢት 1
    • ጳውሎስ በ2 ቆሮንቶስ 5:8 ላይ “ከሥጋ ተለይተን በስደት መኖር በጌታም ዘንድ ማደር ደስ ይለናል” ብሏል። አንዳንዶች እነዚህ ቃላት በሞትና በትንሣኤ መካከል ያለውን ነፍሳት እየተጠባበቁ የሚያሳልፉትን ሁኔታ እንደሚያመለክቱ ያምናሉ። በተጨማሪም እንደዚህ ያሉት ሰዎች ኢየሱስ ‘ከእርሱ ጋር እንዲኖሩ’ ስፍራ ሊያዘጋጅላቸው እንደሚሄድ ለታማኝ ተከታዮቹ የገባላቸውን ተስፋ ይጠቅሳሉ። ይሁን እንጂ ይህ ተስፋ የሚፈጸመው መቼ ነው? ክርስቶስ ተስፋው የሚፈጸመው ‘እንደገና በሚመጣበት’ ጊዜ እንደሆነ ተናግሯል። (ዮሐንስ 14:1–3) በተመሳሳይም ጳውሎስ በ2 ቆሮንቶስ 5:1–10 ላይ ቅቡዓን ክርስቲያኖች ያላቸው የጋራ ተስፋ ሰማያዊ መኖሪያን መውረስ እንደሆነ ተናግሯል። ይህ የሚፈጸመው ነፍስ ስለማትሞት ሳይሆን በክርስቶስ መገኘት ወቅት በሚፈጸም ትንሣኤ ነው። (1 ቆሮንቶስ 15:23, 42–44) የመጽሐፍ ቅዱስ ተንታኝ የሆኑት ሻርል ማሶን 2 ቆሮንቶስ 5:1–10 “‘በሞትና በትንሣኤ መካከል ስላለ ሁኔታ’ እንደማይናገር በደንብ መረዳት ይቻላል” ሲሉ ደምድመዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ