የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018 | ታኅሣሥ
    • ጳውሎስ የጠቀሰው “ገነት” ምን ያመለክታል?

      “ገነት” የሚለው ቃልም ቢሆን የተለያዩ ነገሮችን ሊያመለክት ይችላል፦ (1) ገነት የሰው ልጆች የመጀመሪያ መኖሪያ ከመሆኗ አንጻር “ገነት” የሚለው ቃል ወደፊት የሚኖረውን ምድራዊ ገነት ሊያመለክት ይችላል ብሎ መደምደሙ ምክንያታዊ ነው። (2) የአምላክ ሕዝቦች በአዲሱ ዓለም ውስጥ የሚኖራቸውን መንፈሳዊ ሁኔታ ሊያመለክት ይችላል። (3) በራእይ 2:7 ላይ ‘የአምላክ ገነት’ ተብሎ የተገለጸውን በሰማይ ያለ አስደሳች ሁኔታ ሊያመለክት ይችላል።—የሐምሌ 15, 2015 መጠበቂያ ግንብ፣ ገጽ 8 አን. 8⁠ን ተመልከት።

      በ2 ቆሮንቶስ 12:4 ላይ ጳውሎስ በራእይ የተመለከተውን ነገር ሲገልጽ እነዚህን ሦስት የተለያዩ ገጽታዎች እያመለከተ ሊሆን ይችላል።

  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018 | ታኅሣሥ
    • ጳውሎስ በራእይ “ተነጥቆ” የተወሰደበት “ገነት” (1) ወደፊት ቃል በቃል በምድር ላይ የሚኖረውን ገነት፣ (2) ምድር ገነት በምትሆንበት ጊዜ የሚኖረውንና አሁን ካለው መንፈሳዊ ገነት እጅግ የላቀ የሚሆነውን መንፈሳዊ ገነት እንዲሁም (3) በሰማይ ያለውን “የአምላክ ገነት” የሚያመለክት ሳይሆን አይቀርም። ወደፊት በሚመጣው አዲስ ዓለም ውስጥ ሦስቱም በተመሳሳይ ጊዜ ላይ ይኖራሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ