ለገላትያ፣ ለኤፌሶን፣ ለፊልጵስዩስና ለቈላስይስ ሰዎች የተጻፉት ደብዳቤዎች ጎላ ያሉ ነጥቦች መጠበቂያ ግንብ—2008 | ነሐሴ 15 6:2—‘የክርስቶስ ሕግ’ ምንድን ነው? ይህ ሕግ ኢየሱስ ያስተማራቸውን ትምህርቶችና የሰጣቸውን ትእዛዛት በሙሉ ያካትታል። በተለይ ደግሞ “እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ” የሚለውን ትእዛዝ ይጨምራል።—ዮሐ. 13:34 ለገላትያ፣ ለኤፌሶን፣ ለፊልጵስዩስና ለቈላስይስ ሰዎች የተጻፉት ደብዳቤዎች ጎላ ያሉ ነጥቦች መጠበቂያ ግንብ—2008 | ነሐሴ 15 6:1, 2, 5:- ‘መንፈሳዊ የሆኑ’ ወንድሞች ከባድ ሸክሞችን፣ ለምሳሌ ሳናውቅ የተሳሳተ እርምጃ በመውሰዳችን ምክንያት ያጋጠሙንን አስቸጋሪ ወይም ከባድ ሁኔታዎች በመሸከም ረገድ ሊረዱን ይችላሉ። ክርስቲያናዊ ኃላፊነቶቻችንን መሸከም ያለብን ግን ራሳችን ነን።
6:2—‘የክርስቶስ ሕግ’ ምንድን ነው? ይህ ሕግ ኢየሱስ ያስተማራቸውን ትምህርቶችና የሰጣቸውን ትእዛዛት በሙሉ ያካትታል። በተለይ ደግሞ “እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ” የሚለውን ትእዛዝ ይጨምራል።—ዮሐ. 13:34
6:1, 2, 5:- ‘መንፈሳዊ የሆኑ’ ወንድሞች ከባድ ሸክሞችን፣ ለምሳሌ ሳናውቅ የተሳሳተ እርምጃ በመውሰዳችን ምክንያት ያጋጠሙንን አስቸጋሪ ወይም ከባድ ሁኔታዎች በመሸከም ረገድ ሊረዱን ይችላሉ። ክርስቲያናዊ ኃላፊነቶቻችንን መሸከም ያለብን ግን ራሳችን ነን።