-
ግልፍተኝነት የበዛበት ዘመን የሆነው ለምንድን ነው?ንቁ!—2002 | መጋቢት 8
-
-
ዶክተር ሬድፎርድ ቢ ዊልያምስ ጃማ ላይ እንዲህ ሲሉ ገልጸዋል:- “‘ከተናደድክ፣ ይውጣልህ’ የሚለው ቀላል ምክር . . . ውጤታማ አይመስልም። እጅግ ጠቃሚ የሆነው ነገር ለምን እንደተቆጣህ ለማወቅ መሞከርና ከዚያም ለመቆጣጠር እርምጃ መውሰድ ነው።” ዶክተሩ ራስህን እንዲህ እያልክ እንድትጠይቅ ሐሳብ አቅርበዋል:- “(1) ይህ ጉዳይ ለእኔ ያን ያህል አስፈላጊ ነው? (2) ለእውነታው ያለኝ አመለካከትና የሚሰማኝ ስሜት አግባብነት አለው? (3) የተሰማኝን ቁጣ ማስወገድ እንድችል ሁኔታው ሊስተካከል የሚችል ነው?”
-
-
ግልፍተኝነት የበዛበት ዘመን የሆነው ለምንድን ነው?ንቁ!—2002 | መጋቢት 8
-
-
ኤፌሶን 4:26, 27 “ተቈጡ ኃጢአትንም አታድርጉ፤ በቊጣችሁ ላይ ፀሐይ አይግባ።”
-