-
ጥሩ ውሳኔ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
-
-
3. ውሳኔ ስታደርግ በመጽሐፍ ቅዱስ ተመራ
የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ውሳኔ ለማድረግ የሚረዱን እንዴት ነው? ቪዲዮውን ተመልከቱ፤ ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦
የመምረጥ ነፃነት ምንድን ነው?
ይሖዋ የመምረጥ ነፃነት የሰጠን ለምንድን ነው?
ይሖዋ የመምረጥ ነፃነታችንን ከሁሉ በተሻለ መንገድ መጠቀም እንድንችል ምን ሰጥቶናል?
ከመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች መካከል አንዱን ለማየት ኤፌሶን 5:15, 16ን አንብቡ። ከዚያም የሚከተሉትን ነገሮች ለማድረግ ‘ጊዜህን በተሻለ መንገድ መጠቀም’ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተወያዩ፦
መጽሐፍ ቅዱስን አዘውትረህ ለማንበብ
ጥሩ የትዳር ጓደኛ፣ ወላጅ ወይም ልጅ ለመሆን
በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ ለመገኘት
-
-
የመዝናኛ ምርጫህ ይሖዋን የሚያስደስት ይሁንለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
-
-
2. በመዝናናት በምናሳልፈው ጊዜ ላይ ገደብ ማበጀታችን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?
የምንመርጠው መዝናኛ ምንም ችግር ባይኖረው እንኳ በመዝናናት ከልክ ያለፈ ጊዜ እንዳናሳልፍ መጠንቀቅ ይኖርብናል። በመዝናናት ከልክ ያለፈ ጊዜ የምናሳልፍ ከሆነ ይበልጥ አስፈላጊ ለሆኑ ነገሮች የምናውለው ጊዜ ላናገኝ እንችላለን። መጽሐፍ ቅዱስ ‘ጊዜያችንን በተሻለ መንገድ እንድንጠቀምበት’ ያበረታታናል።—ኤፌሶን 5:15, 16ን አንብብ።
-
-
የመዝናኛ ምርጫህ ይሖዋን የሚያስደስት ይሁንለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
-
-
4. ጊዜህን በጥበብ ተጠቀም
ቪዲዮውን ተመልከቱ፤ ከዚያም በሚከተለው ጥያቄ ላይ ተወያዩ፦
በቪዲዮው ላይ የታየው ወንድም መጥፎ ነገር ባይመለከትም ትርፍ ጊዜውን የሚጠቀምበት መንገድ ምን ተጽዕኖ አሳድሮበታል?
ፊልጵስዩስ 1:10ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተለው ጥያቄ ላይ ተወያዩ፦
ይህ ጥቅስ በመዝናኛ ምን ያህል ጊዜ ማሳለፍ እንዳለብን ለመወሰን የሚረዳን እንዴት ነው?
-