ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ፊልጵስዩስ 1-4
“ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ”
ለጭንቀት ፍቱን መድኃኒቱ ጸሎት ነው
በእምነት ከጸለይን ይሖዋ “ከመረዳት ችሎታ ሁሉ በላይ” የሆነውን ሰላም ይሰጠናል
ያጋጠሙን ችግሮች መፍትሔ ያላቸው ባይመስለንም ይሖዋ እንድንጸና ይረዳናል። እንዲያውም ባልጠበቅነው መንገድ ሊረዳን ይችላል።—1ቆሮ 10:13
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ፊልጵስዩስ 1-4
ለጭንቀት ፍቱን መድኃኒቱ ጸሎት ነው
በእምነት ከጸለይን ይሖዋ “ከመረዳት ችሎታ ሁሉ በላይ” የሆነውን ሰላም ይሰጠናል
ያጋጠሙን ችግሮች መፍትሔ ያላቸው ባይመስለንም ይሖዋ እንድንጸና ይረዳናል። እንዲያውም ባልጠበቅነው መንገድ ሊረዳን ይችላል።—1ቆሮ 10:13